የሲፒጄ በመላው ዓለም ስለተገደሉ ጋዜጠኞች ዓመታዊ ሪፖርት
Your browser doesn’t support HTML5
ሲፒጄ በሚል ምኅፃረ-ቃል የሚታወቀው የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ቡድን በመላው ዓለም ስለተገደሉ ጋዜጠኞች ዓመታዊ ሪፖርት አውጥቷል። አፍሪቃ ውስጥ ስላለው የሚድያ ሁኔታ ሲፒጄ በሪፖርቱ ውስጥ ያካተተውን የቪኦኤው ሌሂ ሩቫጋ ከናይሮቢ ዘግቧል። አዳነች ፍሰሀየ አቅርባዋለች ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።