የአቶ ሃብታሙ አያሌው ጉዳይ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠው

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል አቶ ሃብታሙ አያሌው ባቀረቡት አቤቱታ የማረሚያ ቤቱን መልስ ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። ለሠበር ችሎቱ ያቀረቡት አቤቱታም ለሌላ ጊዜ ተቀጥሯዋል። መለስካቸው አምሃ ሂደቱን ተከታትሎ የላከውን ዘገባ ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።