ድምጽ የዓለም አቀፍ የጤና ባለስልጣናት ጊኒ ከኢቦላ ነጻ መሆኗን አወጁ ዲሴምበር 29, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 “እነሆ ጊኒ ከኢቦላ ነጻ ሆነች” ሲሉ ዓለም ኣቀፍ የጤና ባለስልጣናት ኣወጁ። በዚያች የምዕራብ ኣፍሪካ ሃገር ኢቦላ ከሁለት ሺህ ኣምስት መቶ የሚበልጡ ሰዎች መግደሉ ይታወሳል።