ድምጽ የኢራቅ ወታደራዊ ባለስልጣናት በራማዲ ከተማ የሀገሪቱን ሰንደቅ አላማ አውለበለቡ ዲሴምበር 28, 2015 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 የኢራቅ ወታደራዊ ባለስልጣናት ራማዲ ከተማን ከእስልምና መንግስት ተዋጊዎች ነጻ አውጥተን የሀገሪቱ ብሄራዊ ሰንደቅ አላማ በከተማዋ በዋናው የመንግሥት ህንጻ ላይ አውለብልበናል ሲሉ አስታወቁ።