ደቡብ ሱዳን የአማጽያኑን ቀዳሚ ቡድን የመጀመርያ አባላት ለመቀበል እየተዘጋጀች ነው

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የቆየውን የአማጽያኑን ቀዳሚ ቡድን የመጀመርያ አባላት ለመቀበል እየተዘጋጀ መሁኑ አስታውቋል። የአሜሪካ ድምጽ ጄምስ ባቲ ያቀረበውን ዘገባ ቆንጂት ታየ አጠናቅራዋለች ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።