ድምጽ የዓለምአቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ፕሬዘዳንት ለስምንት ዓመታት ታገዱ ዲሴምበር 21, 2015 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 የዓለምአቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ፕሬዘዳንት ሴፕ ብላተርና የአውሮፓው አመራር አባል ሚሼል ፕላቲኒ ከማናቸውም የእግር ኳስ እንቅስቃሴ ለስምንት ዓመታት ታገዱ።