ውስብስቡን አደጋዎች ለመከላከል የሚያስችሉ እርምጃዎች?

Your browser doesn’t support HTML5

የስኳር ሕመምንና የዓይን በሽታዎችን ምን አገናኛቸው? የስኳር ሕመምን ተከትለው ሊከሰቱ በሚችሉ የተለያዩ የዓይን በሽታ ዓይነቶች ምንነትና አመጣጥ፤ እንዲሁም ለመከላከል የሚያስችሉ መንገዶችና የሕክምና አማራጮች ዙሪያ የሚያተኩር ተከታታይ ቅንብሮች ተሰናድተዋል። ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን የዓይን ቀዶ ሕክምናና የዓይን ነርቭ ሕክምና ባለሞያው ዶ/ር ወርቅ-ዓየሁ ከበደ ናቸው።