ድምጽ በኦሮሚያ ክልል ተቃዉሞ ሰልፎች ከ30 በላይ ሰዎች ተገደሉ ዲሴምበር 15, 2015 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮሚያ ክልል ሲደረጉ በቆዩ የተቀዉሞ ሰልፎች የተገደሉ ዜጎች ቁጥር ከ30 በላይ መድረሱን ዛሬ የኢትዮኢጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ገለጸ። የቆሰሉትና የታሰሩትም በመቶዎች እንደሚቆጠሩ አስታዉቋል።