ዓመታዊ የሰብዓዊ ልማት ሪፖርት ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ ተደረገ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የዜጎችን ሁንተናዊ የኑሮ ሁኔታ የሚገመግመው ዓመታዊ የሰብዓዊ ልማት ሪፖርት ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ይፋ ተደርጓል። ኢትዮጵያ ከ188 ሃገሮች 174ኛ፣ ኤርትራ ደግሞ 186ኛ መሆናቸው በሪፖርቱ ተጠቅሷል። እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ተጨማሪ ዘገባ ልኮልናል ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።