በአዳማና በሌሎች አራት የኦሮሚያ ከተሞች ቅዳሜ ሠልፍ ተጠርቷል
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ውስጥ ለነገ - ቅዳሜ፤ ታኅሣስ 2/2008 ዓ.ም ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቷል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5