ኢዴፓ መንግስት ችግሮችን ለመፍታት የሚከተለው መንገድ አሳሳቢ ነው ብልዋል
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኢዴፓ ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ በተለያዩ ክፍሎች የተነሱትን ችግሮች ለመፍታት መንግስት የተከተለው መንገድ አሳስቦኛል አለ።
Your browser doesn’t support HTML5