ድምጽ የተቃውሞ ሰልፎች በኦሮሚያና በውጭ አገሮች ከተሞች፥ ግጭቶችና አማራጮች ዲሴምበር 11, 2015 አሉላ ከበደ Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ተማሪዎች መሰንበቻውን በማካሄድ ላይ ያሏቸው የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ዛሬም ቀጥለዋል።