ድምጽ በኢትዮጵያ ሕፃናትን ለሥራ ማሠማራትና ጉልበት ብዝበዛን ለማስቆም የታቀደ ፕሮጀክት ዲሴምበር 11, 2015 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ሕፃናትን ለሥራ ማሠማራትና ጉልበት ብዝበዛን ለማስቆም የታቀደ ፕሮጀክት በተመረጡ ክልሎች ውስጥ ሊጀመር እንደሆነ ተገልጿል፡፡