የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ በእስር ያሉ የፓለቲካ ተቃዋሚዎችን ጉዳይ ሊያይ ነዉ

Your browser doesn’t support HTML5

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የቀድሞ አመራር አባል ሃብታሙ አያሌውና ሌሎች ተከሣሾች ጠበቃና አቃቤ ሕግ ሊያደርጉት የነበረው ክርክር ለሌላ ቀን ተቀጥሯል፡፡