የሩሲያ ፍርድ ቤት አንድ የፖለቲካ አራማጅን በእሥራት እንዲቀጣ ወስነ

Your browser doesn’t support HTML5

የሩሲያ ፍርድ ቤት ከትላንት በስቲያ ሰኞ፥ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ የፖለቲካ እንቅስቃሴ አራማጅ በሦስት ዓመት እሥራት እንዲቀጣ ወስኗል።