ለጋዜጠኛ ርእዮት ዓለሙ "የክብር ግብዣ" ተደረገላት

Your browser doesn’t support HTML5

መቀመጫውን ዋሽንግትን ዲሲ ያደረገው የኢትዮጵያ ሴቶች የመብት ማዕከል (Center for the Rights of Ethiopian Women/CREW)ለጋዜጠኛ ርእዮት ዓለሙ እሑድ ዕለት የክብር ምሳ ግብዣ አደረገላት።