የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሚያ ለተቀሰቀሰው ሁከት መንስዔ የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ብሏል

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ሰሞኑን በኦሮሚያ የተለያዩ ክፍሎችና የትምህርት ተቋማት ውስጥ ለተቀሰቀሰው ሁከት መንስዔ ነው።