በኢትዮጵያ አፈር የማይጠቀም የእርሻ ዘዴ ተጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ኣፈር በማይጠቀም እርሻ በተለይም የእንስሳት መኖ ማምረት የሚቻልበትን ዘዴ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል።