በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ አፍሪካውያን ስደተኞችን ለመቀበል ዝግጁ ነን ይላሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትኩረቱ በሦሪያ ስደተኞች ላይ ቢሆንም፥ በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ አፍሪካውያን ተስፋ የሚያደርጉት፥ ከተገባው ቃል የአፍሪካ ስደተኞችም ተጠቃሚ ይሆናሉ ብለው ነው። ያም ሆኖ ግን በዩናይትድ ስቴትስ ያሉ አፍሪካውያን በአንድ ድምፅ እንዳይናገሩ አንድ መሰናክል አለባቸው። ኤሊዛቤት ሊ (Elizabeth Lee) ከሎስአንጀለስ ካሊፎርኒያ ያደረሰችን ዘገባ አለ።