በምእራብ ወለጋ ጨሊያ ከተማ አንድ ተማሪ በፖሊስ ተገደለ
Your browser doesn’t support HTML5
በምእራብ ወለጋ ጨሊያ ከተማ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ትላንት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና የአካባቢዉ ህዝብ ባደረጉት ሰልፍ ላይ አንድ ተማሪ መገደሉ ሌላ በጽኑ መቁሰሉና ታዉቋል።
Your browser doesn’t support HTML5