ድምጽ የካሜሩን ወታደራዊ ሃይሎች 100 የቦኮ ሐራም አማጽያንን ገድለዋል ዲሴምበር 02, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 የካሜሩን ወታደራዊ ሃይሎች 100 የቦኮ ሐራም አማጽያንን እንደገደሉና በጽንፈኛው ቡድን ተይዘው የነበሩ 900 ሰዎችን እንዳስለቀቁ ካሜሩን ገልጻለች።