የብሩንዲ ቀውስና መፍትሄው

Your browser doesn’t support HTML5

የብሩንዲ የፖለቲካ ቀውስ ከእለት እለት እየተባባሰ በመሄዱ የአብዛኛው የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ጥሪ የተባበሩት መንግስታተ ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት አንድ ዓይነት እርመጃ እንዲወስድ ነው። እርምጃው ምዕቀብ መጣል ሊሆን ይችላል። የሰላም እስጠባቂ ኅይል መላክ ሊሆን ይችላል። ወይም ሌላም ግን በእርሱም እምነት ተኩሱን ማስቆም የሚችለው ምንድነው? ማርገሬት በሽር ቃለ ምልልስ አጠናራ የላከችውን ዘገባ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።