ከኤችአይቪ/ኤድስ ጋር ለሚኖሩ ሰዎች ህክምና እንዲስፋፋ ጥሪ ቀረበ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግስታት የጤና ድርጅት ከኤችአይቪ/ኤድስ (HIV/AIDS) ጋር ለሚኖሩት ሰዎች ሁሉ የሚሰጠው የአንታይሬትሮቫይራል መድሃኒት(Antiretroviral drugs) ህክምና መስፋፋት አለበት ብሏል።