ከ81,000 በላይ የሚሆኑ ኤርትራውያን ስደተኞች አድራሻቸው በትክክል አልታወቀም

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት (UNHCR) ከኤርትራ ከሚመጡ ስደተኞች መካከል ከ81,000 በላይ የሚሆኑ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ገብተው እንደሚኖሩ ቢገመትም አድራሻዎቻቸው በትክክል እንደማይታወቅ ገልጿል።