የቀውድሞ የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር ፕረዚዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀውድሞ የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮች ማርክ ክርስትያን ካቦሬ (Roche Marc Christian Kabore) የሀገሪቱን ፕረዚዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ።