ድምጽ በዓለም የአየር ንብረት ጉባዔ ተጀመረ ኖቬምበር 30, 2015 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ ከፍተኛ ተደራዳሪዎች በሕግ ገዥ የሚሆን ስምምነት ዛሬ ፈረንሣይ ዋና ከተማ ፓሪስ ላይ ከተከፈተው የዓለም የአየር ንብረት ጉባዔ ይወጣል ብለው እንደሚያምኑ እየተናገሩ ነው፡፡