ደቡብ ሱዳን መርማሪ ቡድን ወደ 10 ክፍላተ-ሃገር ልትልክ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕረዚዳንት ሪያኸ ማቻር ደጋፊ አማጽያን ወደ 550 የሚሆኑ ሰዎችን ያጠቃለለ መርማሪ ቡድን ወደ 10 የሃገሪቱ ክፍላተ-ሃገር ሊልኩ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5