ባራክ ኦባማ የሩስያው መሪ ከቱርክ ጋር ያለው ውጥረት እንዳይባብስ ሃሳባቸውን አቀረቡ
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናትድ ስቴትስ (United States) ፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ቱርክ ባለፈው ሳምንት የሩስያን ተዋጊ አይሮፕላን መትታ መጣልዋ እንዳሳዘናቸው ለሩስያው ፕረዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ዛሬ ገልጸው የሩስያው መሪ ከቱርክ ጋር ያለው ውጥረት እንዳይባብስ እንዲጥሩም ሃሳብ አቅርበዋል።