ቱርክ የሩስያን ተዋጊ አይሮፕላን ተኩሳ በመጣልዋ ይቀርታ አትጠይቅም
Your browser doesn’t support HTML5
የቱርክ ጠቅላይ ሚኒስትር አሕመት ዳቩቶግሉ ሀገራቸው ባለፈው ሳምንት በቱርክና በሶርያ ድንበር ላይ የሩስያን ተዋጊ አይሮፕላን ተኩሳ በመጣልዋ ይቀርታ አትጠይቅም ብለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5