ርእሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍርስስስ የአፍሪቃ ጉብንታቸውን ነገ ይጀምራሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናትድ ስቴትስ ወደ 6,500 የሚሆኑ የውጭ አገር ተወላጆች የካቶሊክ ቄሶች ሲሆኑ፣ ከነዚህም ብዙዎቹ ከአፍሪቃ የመጡ ናቸው። አባ ይሳቅ መኮቮ ከኬንያ ነው ወደ አሜሪካ የመጡት። የቪኦኤዋ ካሮሊን ፕረሱቲ (Carolyn Presutti) አጠናቅራ የላከችውን ዘገባ አዳነች ፍሰሃየ አርባዋለች ከዚህ ፋይል ያዳምጡ።