ድምጽ ከ15 ዓመታት በፊት መለስን እንቅልፍ ይነሱ የነበሩ የምጣኔ ሀብት ጉዳዮች ምን ነበሩ? ኖቬምበር 25, 2015 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 ዝርዝሩን ለሁለት አስርት ዓመታት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትሮች የምጣኔ ሀብት አማካሪ ንዋይ ገብረዓብ በዚህ ቃለ ምልልስ ያስረዳሉ።