የናይጀርያ ወታደራዊ ሃይል ቦኮ ሐራምን እስከ መጪው ታህሳስ ወር ባለው ጊዜ እንደሚደመስስ አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የናይጀርያ ወታደራዊ ሀይል ቦኮ ሐራም የተባለውን ጽንፈኛ የአማጽያን ቡድንን እስካ መጪው ነሀሴ ወር ባለው ጊዜ አጠፋዋለሁ ሲል በድጋሜ ቃል ገብቷል። የ 20 አመት እድሜ ወጣት ሴተ አጥፍቶ ጠፊ በተፈናቃይ ሰዎች ላይ ራስዋን እንዳፈናች ተዘግቧል። አብዛኞቹ ሴቶችና ልጆች የሆኑት ተፈናቃዮች ማይድጉሪ በተባለችው ከተማ አከባቢ እንደደረሱ ጥቃቱ እንደተፈጸመባቸው ታውቋል።