በሴቶች ብቻ የተመራዉ በረራ ወደ አገር ተመለሰ

Your browser doesn’t support HTML5

ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የተመራ ታሪካዊ በረራ ያደረገዉ የኢትዮጵያጵያ ዓዬር መንገድ ትላንት ማለዳ ከባንኮክ አዲስ አበባ ገብቷል።