ሽብር አፍሪካን እንዳሰጋ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለም ትኩረቱን ሁሉ ባለፈው ሣምንት ወደተጠቃችውፓሪስ ያዙር እንጂ ሽብር ፈጠራ በብዙ የአፍሪካ ከተሞችውስጥ የበረታ ሥጋት እንደሆነ መቀጠሉ እየተነገረ ነው።