ድምጽ ፖል ካጋሜ በስልጣን እንዲቆዩ የሚያስችላቸውን ህገ-መንግስት አጸደቁ ኖቬምበር 17, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 የርዋንዳ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ፕረዚዳንት ፖል ካጋሜ እአአ እስከ 2034 ዓ.ም. በስልጣን እንዲቆዩ የሚያስችል የህገ-መንግስት ማሻሻያ ሃሳብን አጽድቀዋል።