በሶማልያ ተፈናቃዮች በተጠለሉበት ካምፕ ሰባት ሰዎች ተገድለዋል
Your browser doesn’t support HTML5
በሶማሊያዋ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በተጠለሉበት ካምፕ በወታደሮች መካከል በተካሄደ የተኩስ ልውውጥ ሰባት ሰዎች መገደለው ተዘግቧል።
Your browser doesn’t support HTML5