የብሩንዲ መሪዎች በድርድር ጠረጴዛ ዙሪያ ችግሮቻቸውን እንዲፈቱ ጥሪ ቀርቧል

Your browser doesn’t support HTML5

የቡሩንዲ ተፋላሚ ወገኖች ባስቸኳይ ውጊያ አቁመው ችግሮቻቸውን በድርድር ጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ፥ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አስገነዘበ።