ድምጽ የዩናትድ ስቴትስ ጦር ሠራዊት ጂሃዲ ጆን (Jihadi John) ላይ ያነጣጠረ ያየር ድብደባ አካሄደ ኖቬምበር 13, 2015 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 የዩናትድ ስቴትስ ጦር ሠራዊት ጂሃዲ ጆን (Jihadi John) እየተባለ በሚጠራው አደገኛ እንግሊዛዊ የእስላማዊ መንግሥት ሚሊሽያ ላይ ያነጣጠረ ያየር ድብደባ ማካሄዱን አስታወቀ።