ድምጽ የ ተ.መ.ድ. ሶማልያ በለውጥ ጉዞ እያገገመች ነው አለ ኖቬምበር 10, 2015 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 ኒኮላው ኬይ (Nicholas Kay) እአአ 2016ዓ. ም. ለሶማልያ በበርካታ ግንባሮች ወሳኝ ይሆናል ሲሉ ለፀጥታው ምክር ቤት አስረድተዋል።