ድምጽ የተቃዋሚ መሪዎች ችሎት ለአራተኛ ጊዜ ተቀጠረ ኖቬምበር 09, 2015 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ-ሰሚ ችሎት በአምስቱን የተቃዋሚ መሪዎች ላይ ለቀረበዉ ከስ ለአራተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።