ድምጽ የቡሩንዲ መንግስት የጦር መሣሪያ አሰሳ እያካሄደ ነው ኖቬምበር 09, 2015 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 በትናትናው እለት ታጣቂዎች ወደ ዘጠኝ የሚሆኑ ሰዎችን በብሩንዲ ዋና ከተማ ቡጁምቡራ በሚገኝ መጠጥ ቤት ውስጥ መግደላቸው ተዘግቧል። ግድያውን ተከትሎ መንግስቱ ጦር መሣሪያ ያላስረከበሩትን ሰዎች ትጥቅ በማስፈታት ላይ ይገኛል።