ድምጽ በአንድ የአማን ፖሊስ ባልደረባ ሁለት አሜሪካውያንና አንድ ደቡብ አፍሪቃዊ ተገደሉ ኖቬምበር 09, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 አንድ የቀድሞ የዮርዳኖስ ፖሊስ ባደረሰው ጥቃት ሁለት አሜሪካውያን ወታደራዊ አሰልጣኞችና አንድ ደቡብ አፍሪቃዊ ሲገድሉ ሌሎች ስድስት ሰዎች ቆስለዋል።