ዩናይትድ ስቴትስ በሶርያ በሚካሄደው ውጊያ በበለጠ ለመስራት ዝግጁ መሆንዋን የመከላከያው ሚኒስትር አስታወቁ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚኒስትር ሶርያ ያሉትን እስላማዊ አማጽያን ለመዋጋት የሚፈልጉ ተጨምሪ ቡድኖች ከተገኙ እሳቸውና ፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ተጨማሪ የአሜሪካ ወታደሮች ለማስፈር ዝግጁ እንደሆኑ ገልጸዋል።