ድምጽ በመጤ ባዕዳን ላይ በተመሠሰረተ ጥላቻ ስድስት ኢትዮጵያውያን ሞተዋል ኖቬምበር 06, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 በደቡብ አፍሪቃ ደርበን ከተማ ዘነፎብያ (Xenophobia) ወይም በመጤ ባዕዳን ላይ በተመሠሰረተ ጥላቻ ምክንያት ስድስት ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት የዐይን ምስክሮች ይገልጻሉ።