ድምጽ የአፍሪካ ተጠባባቂ ሠራዊት ኖቬምበር 06, 2015 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 የአፍሪካ ህብረት ላለፉት 20 ዓመታት በላይ ካሸባሪዎች ጋር ለመዋጋት ዝግጁ ነው ይባላል። እስካሁን የሚያደረጉት ጥረት ወታደሮች ለእውነተኛ ጦርነት የተዘጋጁ ናቸው ወይ?