ሰሜን ኬንያ የደረሱ ተከታታይ የድርቅ ሁኔታዎች
Your browser doesn’t support HTML5
ሰሜን ኬንያ ውስጥ የደረሱ ተከታታይ የድርቅ ሁኔታዎችና ለም መሬቶችን በማራቆት ሂደት ወደ በረሃነት የተቀየሩ አካባቢዎች መፈጠር፥ የአርብቶ አደር ማህበረሰቦችን በብርቱ ጎድተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5