ድምጽ የታንዜንያ ፕሬዚደንት ዛሬቃለ ማሃላቸውን ፈጸሙ ኖቬምበር 05, 2015 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 በምርጫው ዙሪያ የተነሳው ጭቅጭቅ ቢቀጥልም ኣዲሱ የታንዜንያ ፕሬዚደንት ጆን ማጉፉሊ ዛሬ ሃሙስ ቃለ ማሃላቸውን ፈጽመዋል።