ዶ/ር ኣማኑኤል ገሰሰው በጤናው ዘርፍ የላቀ ተሸላሚ ሆኑ
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት የማህፀንና የፅንስ ከፍተኛ ሃኪሞች ኣንዱ የሆኑት ዶ/ር ኣማኑኤል ገሰሰው የኢትዮጵያ መንግስት የሚሰጠውን የላቀ የሽልማት ደረጃ ኣግኝቷል።
Your browser doesn’t support HTML5