በደቡብ ሱዳን አውሮፕላን ተከስክሳ 32 የሚሆኑ ሰዎች ሞተዋል

Your browser doesn’t support HTML5

ከጁባ ተነስታ ወደ 800 ሜትር የሚሆን ከበረረች በኋላ የደቡብ ሱዳን አውሮፕላን በመከስከሷ 32 የሚሆኑ ሰዎች ሞተዋል። አውሮፕላኗ ሩስያ የተሰራች አንተኖቭ አውሮፕላን መሆንዋም ታውቋል።