አስር ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ አገር አልባ ነዉ

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች መርጂያ ድርጅት UNHCR እንደሚለዉ አገር አልባነትን ለማብቃት ከአንድ ዓመት በፊት የተጀመረዉ የአስር ዓመት ዘመቻ እምብዛም አጥጋቢ እርምጃ አላሳየም።